• Home
  • About Us
    • Our Mission and Vision
    • Objectives
    • History
    • Board of Directors
    • Message From CEO
    • Our Leadership Team
  • Investment
    • Sectors We Invest In
    • How We Design Our Investments
    • How We Categorizes Our Investments
    • What Vehicles Does EIH Use?
    • Investment Considerations
    • Investment Process
    • EIH’s Value Proposition
    • Success Stories
  • Portfolio
    • Transport and Logistics
    • Energy and Connectivity
    • Financial Services
    • Mining, Engineering and Chemicals
    • Hospitality
    • Agriculture and Agro-Processing
    • Manufacturing
    • Trading
    • Construction and Real estate
  • Resources
    • Audit Report
    • Annual Report
    • Publications
    • Laws and Regulations
  • More
    • News and Media
    • Gallery
    • Career
    • Contact Us
qt=q_95

የመንግስት የልማት ድርጅቶች ከኢትዮጵያ ተሻግረው በአፍሪካ ገበያ ተወዳዳሪ እና ተመራጭ እንዲሆኑ ለማድረግ እየተሰራ ነው

  • January 27, 2026
  • Dagmawi Zeleke

አዲስ አበባ፤ ጥር 7/2018(ኢዜአ)፦ የመንግስት የልማት ድርጅቶች በኢኮኖሚ ውስጥ ያላቸውን አበርክቶ ይበልጥ በማጠናከር ከኢትዮጵያ ተሻግረው በአፍሪካ ገበያ ተወዳዳሪ እና ተመራጭ እንዲሆኑ ለማድረግ እየተሰራ ‎መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ስራ አስፈጻሚ ብሩክ ታዬ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡

በ2014 የተቋቋመው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ 41 የመንግስት የልማት ድርጅቶችን ወደ አንድ በመሰብሰብ የኢትዮጵያን ሃብት የማወቅ፣ ተበታትኖ የቆየውን ሃብት በተደራጀ መንገድ የማስተዳደር ስራ ተግባራዊ እየሆነ ይገኛል።

ተቋሙ ከመመስረቱ አስቀድሞ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች የፋይናንስ፣ የኦዲት፣ የካፒታል፣ የብድር ጫና እና የኮርፖሬት አስተዳደር ችግር ውስጥ የነበሩ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ስራ አስፈጻሚ ብሩክ ታዬ (ዶ/ር) አስታውሰዋል።

Read More

Share:

More Posts

Effective Asset Management Boosts Revenue of Ethiopia’s Public Enterprises: EIH Deputy CEO

Revenue generated by public enterprises under Ethiopian Investment Holdings (EIH) has shown a significant increase due to improved asset management and efficient utilization, Deputy CEO

የመንግስት የልማት ድርጅቶችን ከኪሳራ ወደ ትርፍ የቀየረው ጥበብ – ብሩክ ታዬ (ዶ/ር)

EIH CEO Dr Brook Taye explains the journey of EIH since its establishment and its achievements at the Finance Forward Ethiopia Conference. View the full

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ በሚያስተዳድራቸው የልማት ድርጅቶች ውስጥ የሚነሱ የሙስናና የብልሹ አሰራር ጉዳዮችን ጥቆማ መቀበያ ድረ ገጽና መተግበርያ አዘጋጀ

ጋዜጣዊ መግለጫ ታህሳስ 23 ቀን 2018 ዓ.ም. አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ በሚያስተዳድራቸው የልማት ድርጅቶች ውስጥ የሚነሱ የሙስናና የብልሹ አሰራር ጉዳዮችን ጥቆማ መቀበያ ድረ ገጽና

Ethiopia, RUSAL Advance Plan for $1 Billion Aluminium Smelter as MoU Signed

Addis Ababa — Ethiopian Investment Holdings (EIH) has signed a Memorandum of Understanding (MoU) with RUSAL, one of the world’s largest producers of low-carbon aluminium, to

PrevPreviousየመንግስት የልማት ድርጅቶችን ከኪሳራ ወደ ትርፍ የቀየረው ጥበብ – ብሩክ ታዬ (ዶ/ር)
NextEffective Asset Management Boosts Revenue of Ethiopia’s Public Enterprises: EIH Deputy CEONext

Ethiopian Investment Holdings

Quick Links

  • Home
  • About Us
  • Investment
  • Portfolio
  • Contact Us

Contact

+251(0)111 70 45 40

info@eih.et

General Winget St, Hilcoe Building 5th floor, Addis Ababa ,Ethiopia

Copyright © 2025 All Right Reserved