የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ (ኢኢሆ) የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን ከኢትዮጵያ የፈጠራ አቅም ጋር የሚያገናኘውን የ”ካማ” ክፍት የፈጠራ መርሐ-ግብር ይፋ አደረገ

በ”ካማ” አማካኝነት ስምንት የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ከኢትዮጵያውያን አንትረፕረነርስ፣ ስታርትአፕዎችና የፈጠራ ባለሙያዎች ጋር በመተባበር ሀገር በቀል መፍትሔዎችን እንዲያዳብሩ፣ በተግባር እንዲፈትሹና ወደ ገበያ እንዲያሸጋግሩ ዕድል ይፈጥራል። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ (ኢኢሆ) ከኤ.ኤል.ኤክስ ኢትዮጵያ (ALX Ethiopia) ጋር በመተባበር፣ የሀገራችን የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ከኢትዮጵያውያን አንትረፕረነርዎች፣ ስታርትአፕዎች (Startups) እና የፈጠራ ባለሙያዎች ጋር የሚያገናኘውን “ካማ” የተሰኘ ቁልፍ የኦፕን ኢኖቬሽንና የቬንቸር ቢልዲንግ መርሐ-ግብር […]
Ethiopian Investment Holdings Launches KAMA to Connect State-Owned Enterprises to Ethiopia’s Innovators.

Through KAMA, eight state-owned enterprises are opening their doors for collaboration with Ethiopian innovators, creating opportunities to develop, test, and scale homegrown innovations. Ethiopian Investment Holdings (EIH), in partnership with ALX Africa, today launched KAMA (ካማ), a flagship Corporate Open Innovation and Venture-Building Program that connects Ethiopia’s state-owned enterprises (SOEs) with the country’s founders, startups, […]