ኢትዮጵያና ጅቡቲን የሚያገናኝ የነዳጅ መሰረተ ልማት ግንባታን የሚያስጀምር የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ፤ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስም የግንባታ ስራውን ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ።

ጅቡቲ፣ መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም. — ከኢትዮጵያ እስከ ጅቡቲ የሚዘረጋና ሁለቱን ሃገራት የሚያገናኝ የነዳጅ ማከማቻና የማስተላለፊያ መስመር መሰረተ ልማትን ግንባታ መጀመርን የሚያበስር የመሰረት ድንጋይ በዛሬው እለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ፣ በጅቡቲ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ክቡር እስማኤል ዑመር ጌሌ እና በዳንጎቴ ግሩፕ ፕሬዝዳንት አልሃጂ አሊኮ ዳንጎቴ አማካኝነት ተቀምጧል። ይህ ታሪካዊ […]