Effective Asset Management Boosts Revenue of Ethiopia’s Public Enterprises: EIH Deputy CEO

Revenue generated by public enterprises under Ethiopian Investment Holdings (EIH) has shown a significant increase due to improved asset management and efficient utilization, Deputy CEO Habtamu Hailemichael said. The Finance Forward Ethiopia Conference was held in the presence of Prime Minister Abiy Ahmed, senior government officials, and representatives from financial institutions nationwide.Read More

የመንግስት የልማት ድርጅቶች ከኢትዮጵያ ተሻግረው በአፍሪካ ገበያ ተወዳዳሪ እና ተመራጭ እንዲሆኑ ለማድረግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፤ ጥር 7/2018(ኢዜአ)፦ የመንግስት የልማት ድርጅቶች በኢኮኖሚ ውስጥ ያላቸውን አበርክቶ ይበልጥ በማጠናከር ከኢትዮጵያ ተሻግረው በአፍሪካ ገበያ ተወዳዳሪ እና ተመራጭ እንዲሆኑ ለማድረግ እየተሰራ ‎መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ስራ አስፈጻሚ ብሩክ ታዬ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ በ2014 የተቋቋመው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ 41 የመንግስት የልማት ድርጅቶችን ወደ አንድ በመሰብሰብ የኢትዮጵያን ሃብት የማወቅ፣ ተበታትኖ የቆየውን ሃብት በተደራጀ መንገድ የማስተዳደር […]