What exactly is Ethiopian Investment Holdings?

Ethiopian Investment Holdings CEO H.E. Abdurehman Eid Tahir recently sat down with The Reporter for an in-depth interview, sharing insights about EIH’s initiatives, efforts to revitalize subsidiary enterprises, and co-i…

የተወሰነ ድርሻቸውን ለሕዝብ የሚሸጡ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ተለዩ

ባህር ትራንስፖርትና የኢትዮጵያ መድን ድርጅት በድርሻ ሽያጩ ተካተዋል በሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ላይ የተወሰ ድርሻቸውን ለሕዝብ የሚሸጡ ስድስት የመንግሥት የልማት ድርጅቶች መለየታቸውን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ (Ethiopian Investment Holdings – EIH) ኃላፊዎች ገለጹ፡፡