ስምንት የመንግሥት የልማት ድርጅቶች የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግን በይፋ ተቀላቀሉአዲስ አበባ፤ ታህሳስ 24/2017(ኢዜአ)፡- ስምንት ተጨማሪ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግን በይፋ ተቀላቅለዋል።