ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ 100 የባትሪ መለዋወጫ ጣቢያዎችን ለማቋቋም ጥናት ጀመረ

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ በ30 ሚሊዮን ዶላር መነሻ ካፒታል፣ በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቦታዎች 100 የኤሌክትሪክ ሞተር ብስክሌት የባትሪ መለዋወጫ ጣቢያዎች የማቋቋም ኢንቨስትመንት ጥናት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ፡፡ Read More