የኢትዮጵያን ቢዝነስ ፕሮሰስ አውትሶርሲንግ (BPO) ኢንዱስትሪን የሚያሳድግ ስምምነት በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ እና በሲሲአይ ግሎባል መካከል ተፈረመ
የኢትዮጵያ መንግሥት ስትራቴጂካዊ የኢንቨስትመንት ክንድ የሆነው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ (ኢኢሆ) እና በአፍሪካ ቀዳሚው የ ቢዝነስ ፕሮሰስ አውትሶርሲንግ (BPO) ኦፕሬተር የሆነው ሲሲአይ ግሎባል (CCI Global) መካከል የኢትዮጵያን የ ቢዝነስ ፕሮሰስ አውትሶርሲንግ (BPO) ኢንዱስትሪ ዕድገት ለማፋጠን እና ሀገሪቱን በዓለም አቀፍ የዲጂታል አገልግሎት ኢኮኖሚ ውስጥ ያላትን ተሳትፎ ለማስፋፋት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። ይህ ታሪካዊ ስምምነት ኢኢሆ በአዲስ አበባ […]
EIH and CCI Global Sign Agreement to Advance Ethiopia’s BPO Industry

Addis Ababa, Ethiopia —Ethiopian Investment Holdings (EIH), the strategic investment arm of the Government of Ethiopia, and CCI Global, Africa’s leading BPO operator, have signed an agreement to advance the development of Ethiopia’s Business Process Outsourcing (BPO) industry and expand the country’s participation in the global digital services economy. The agreement is linked to EIH’s […]