የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ በሚያስተዳድራቸው የልማት ድርጅቶች ውስጥ የሚነሱ የሙስናና የብልሹ አሰራር ጉዳዮችን ጥቆማ መቀበያ ድረ ገጽና መተግበርያ አዘጋጀ

ጋዜጣዊ መግለጫ ታህሳስ 23 ቀን 2018 ዓ.ም. አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ በሚያስተዳድራቸው የልማት ድርጅቶች ውስጥ የሚነሱ የሙስናና የብልሹ አሰራር ጉዳዮችን ጥቆማ መቀበያ ድረ ገጽና መተግበርያ አዘጋጀ የኢትዮጵያ መንግስት ስትራቴጂካዊ የኢንቨስትመንት ክንድ የሆነው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ (ኢኢሆ) በሚያስተዳድራቸው የልማት ድርጅቶች ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ የሙስናና ብልሹ አሰራር ጉዳዮችን በቀላሉና ምስጢራዊነቱ በተጠበቀ መልኩ መቀበል የሚያስችል ድረ ገጽና […]