ጋዜጣዊ መግለጫ:

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመትን ሆልዲንግስ (ኢኢሆ) የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም ውጤትና ቀጣይ አቅጣጫዎች ሀገራችን ኢትዮጵያ በርካታ የኢኮኖሚ ልማት ሊያስገኙ የሚችሉ ተጨባጭ አቅሞች አሏት። ከእነዚህም ውስጥ ከ130 ዓመታት በላይ ያስቆጠሩትን ጨምሮ በርካታ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች፣ የመሬት ይዞታዎች፣ ብሎም ሌሎች ቁሳዊ ያልሆኑ ሀብቶችን አላት። የተለያዩ የልማት መሳሪያዎችን በመጠቀም፤ አዲስ የሀብት ምንጭ እና አቅም በመፍጠር፤ የተበታተነን የመንግስት ሃብት በማሰባሰብ እና […]