ለኢትዮጵያ የፓስፖርት ቴክኖሎጂ አዲስ ምዕራፍ ከፍቷል የተባለ ሥምምነት ተፈረመ

ለኢትዮጵያ የፓስፖርት ቴክኖሎጂ አዲስ ምዕራፍ መከፈቱን አመላካች የተባለለት ሥምምነት በዛሬው ዕለት በተለያዩ ተቋት መካከል ተፈርሟል፡፡

የኢሚግሬሽን እና የዜግነት አገልግሎት፣ ቶፓን ግራቪቲ ኢትዮጵያ አክስዮን ማኅበር፣ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ፣ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት እና የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት…